በዓለም ላይ የሰው ልጆችን እየቀጠፈ የሚገኘው የኮሮና ቫይረስ አደገኛ ወረርሽኝ፣ በኢኮኖሚም ከፍተኛ ድቀት እያስከተለ ነው፡፡ አቅም ያላቸው አገራት የአገራቸውን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት ከፍተኛ ገንዘብ እየመደቡ ነው፡፡ እንዲያም ሆኖ ጫናውንና ተጽዕኖውን ገና አልተወጡትም፡፡

Read more ...

(አቡዘር አደም)
.
አ.አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመግባቴ በፊት ይመስለኛል 9ኛ ክፍል ላይ ከጎጃም እንደመጣሁ የሆነ ትምህርት ቤት ገባሁ ገና እንደገባሁ ራስህን አስተዋዉቅ ተባልኩ እንደምንም ወኔ አሰባስቤ

Read more ...

ከተመሰረተ አምስት ወራት ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፤ በመቐሌ የመጀመሪያውን ሕዝባዊ ስብሰባ ባለፈው እሁድ (መስከረም 4) አካሄዷል፡፡ ሕዝባዊ ስብሰባው ምን ይመስል ነበር? ምን ዓይነት ጥያቄዎችና ሃሳቦች ተነሱ ? የህዝቡ አቀባበል እንዴት ነበር? የመቀሌውን ስብሰባ የመሩትና የኢዜማ ም/መሪ አቶ አንዷለም አራጌ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር አጭር ቆይታ አድርገዋል፡፡

Read more ...

አዲስ አመትን ሳስብ መቼም የማይረሳኝ ነገር አዲስ ልብስ እና ጫማ ተገዝቶልን እኔና ወንድሞቼ መስከረም 1 አልነጋ ብሎን በዋዜማው አዲስ የተገዛልንን ጫማና ልብሳችንን ለብሰን አልጋችን ላይ እንተኛ ነበር፡፡ እንዲሁም አዲሱን አመት ስናስብ ከሁላችንም አይምሮ የማይጠፋው ነገር የሴት ልጆች የአበባ አየሽ ወይ ዘፈንና መዝሙር ነው፡፡  ሁላችንም እንደምናውቀው ኢትዮጵያ የብዙ ብሄር ብሄረሰብ እናት እንደመሆኗ ሁሉም ብሄርና አካባቢ የራሱ የሆነ አዛሄምና ጭፈራ አለው፡፡እኔም ለዛሬው እኔ ያለፍኩበትን የአበባ አየሽ ወይን

Read more ...

የዚህን ጽሁፍ ርእስ “የኮረጅኩት” ከደራሲና ጋዜጠኛ ዓለማየሁ ገላጋይ ነው፡፡ ዓለማየሁ የአንድን ሌላ እውቅ “ጋዜጠኛና ደራሲ” እኩይ ተግባር ለመኮነን ባቀረበው ጽሁፍ ስሙን ጠቀሰና “…ከሚበጀው የሚፈጀው” በሚል ርእስ ነበር መጣጥፉን ያቀረበው:: ይህቺን ርእስ የኮረጅኩበት ዋነኛ ምክንያት፤ ከዓለማየሁ መጣጥፍ ጋር ተመሳሳይ መልዕክእት ያላት ጽሁፍ ለማዘጋጀት በማሰብ ነው፡፡

Read more ...