በተጫዋች ወርሃዊ የደምወዝ ጣሪያ ላይ ትናንት በቢሸፍቱ የውይይት መድረክ ተካሂዷል።

መድረኩን የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሲሆን የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተሳትፈውበታል።

Read more ...

ሶስተኛው ዙር የማስ ስፖርት መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ነው፡፡

በማስ ስፖርት መርሃ ግብሩ ላይ ኢ/ር ታከለ ኡማ የተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች ፣ ሚኒስትሮች ፣ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ፣ የተለያዩ የስፖርት ማህበራት ፣ አርቲስቶች እና ከ50ሺ በላይ የሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

ኢትዮጵያ በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 12ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች በወርልድ ቴኳንዶ የወንዶች ውድድር የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች።

Read more ...
Page 1 of 4

Follow Us