አገር በቀል የነዳጅ ኩባንያ የሆነው ጎመጁ ኦይል ኢትዮጵያ፣ በ700 ሚሊዮን ብር ወጪ የሞተር ዘይትና ቅባት ማቀናበሪያ ፋብሪካ ሊገነባ በዝግጅት ላይ እንደሆነ አስታወቀ፡፡

Read more ...

በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትሩ ዶክተር ሳሙኤል ኦርቃቶ፣ የአፋር ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ እና የፋብሪካው መስራችና ባለድርሻ አቶ አበባው ደስታ ተገኝተዋል፡፡

Read more ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደ 80 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ሲያደርግ የነበረውን በረራ ከዛሬ ጀምሮ ማቋረጡን አስታወቀ።

Read more ...

ይህ የተነገረው ዛሬ ባንኩ የ2011 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸሙን በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ በገመገመበት ወቅት ነው፡፡ እንደ ባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ባጫ ጊና አባባል ባንኩ በ2011 በጀት ዓመት 17.9 ቢሊዮን ብር ማትረፍ ችሏል፤ ይህም ባንኩ በበጀት ዓመቱ ከያዘው ዕቅድ አኳያ 102.9 በመቶ አፈጻጸም ነው።

Read more ...

Follow Us