“በትግራይ ክልል በአባሎቼና ደጋፊዎቼ ላይ የሚፈፀመው ማዋከብና እንግልት በርትቷል  ያለው “አረና” ፓርቲ፤ ሰሞኑን ሁለት አመራሮቹ መታሰራቸውን አስታወቀ፡፡  

Read more ...

የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከሩሲያው አቻቸው ሰርጌ ላቭሮቭ በቀረበላቸው ግብዣ መሰረት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ሞስኮ ገብተዋል ።

Read more ...

በስዊድናዊቷ አክትቪስት የተጀመረውን ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ሰላማዊ ሰልፍ ለመቀላቀል በሚል ነበር ግብጻዊያን ከአንድ ሳምንት በፊት ወደ አደባባይ የወጡት።

Read more ...

በቀጣዩ አገር አቀፍ ምርጫ በመላ አገሪቱ 50 ሚሊዮን ያህል ኢትዮጵያውያን በመራጭነት ይሳተፋሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን የምርጫ ሥርዓቱም ከዚህ ቀደም በነበረው የአብላጫ ድምጽ ሥርዓት እንደሚፈጸም ታውቋል፡፡

Read more ...

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ሀገራዊ ምርጫው ጊዜውን ጠብቆ እንዲካሄድ አቋም እንዳለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስታወቁ።

Read more ...

Follow Us